2 ቆሮንቶስ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የሚደርስብን መከራ* ጊዜያዊና ቀላል ቢሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሚሄድና ዘላለማዊ የሆነ ክብር ያስገኝልናል፤+ 1 ተሰሎንቄ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይህን ያደረግነው ወደ መንግሥቱና+ ወደ ክብሩ+ በጠራችሁ አምላክ ፊት በአግባቡ መመላለሳችሁን እንድትቀጥሉ ነው።+