2 ተሰሎንቄ 2:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ እንዲሁም የወደደን፣+ በጸጋም አማካኝነት ዘላለማዊ መጽናኛና መልካም ተስፋ+ የሰጠን አባታችን የሆነው አምላክ 17 ልባችሁን ያጽናኑ፤ እንዲሁም ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር እንድታደርጉና እንድትናገሩ ያጽኗችሁ።*
16 በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ እንዲሁም የወደደን፣+ በጸጋም አማካኝነት ዘላለማዊ መጽናኛና መልካም ተስፋ+ የሰጠን አባታችን የሆነው አምላክ 17 ልባችሁን ያጽናኑ፤ እንዲሁም ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር እንድታደርጉና እንድትናገሩ ያጽኗችሁ።*