የሐዋርያት ሥራ 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይህን ከተገነዘበ በኋላ ማርቆስ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ዮሐንስ+ እናት ወደ ማርያም ቤት ሄደ፤ በዚያም በርከት ያሉ ሰዎች ተሰብስበው ይጸልዩ ነበር።