ዮሐንስ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስለዚህ አባት ሆይ፣ ዓለም ከመመሥረቱ በፊት በጎንህ ሆኜ ክብር እንደነበረኝ+ ሁሉ አሁንም በጎንህ አድርገህ አክብረኝ። ኤፌሶን 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በእሱ ፊት ፍቅር እንድናሳይ እንዲሁም ቅዱሳንና እንከን የለሽ ሆነን እንድንገኝ+ ዓለም ከመመሥረቱ* በፊት ከክርስቶስ ጋር አንድ እንድንሆን መርጦናልና።