1 ጢሞቴዎስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የዚህ ትእዛዝ* ዓላማ ከንጹሕ ልብ፣ ከጥሩ ሕሊናና ግብዝነት ከሌለበት እምነት+ የሚመነጭ ፍቅር+ እንዲኖረን ነው።