2 ጢሞቴዎስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ እንድታገኝ የሚያስችሉህን ቅዱሳን መጻሕፍት+ ከጨቅላነትህ+ ጀምሮ አውቀሃል።+