ኤፌሶን 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሕንጻው በሙሉ ከክርስቶስ ጋር አንድ ላይ በመሆን ልዩ ልዩ ክፍሎቹ ስምም ሆነው እየተገጣጠሙ+ የይሖዋ* ቅዱስ ቤተ መቅደስ ለመሆን በማደግ ላይ ነው።+