ማቴዎስ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተመሳሳይም ሰዎች መልካም ሥራችሁን+ አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ+ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።+ ያዕቆብ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ሰው ማን ነው? ሥራውን የሚያከናውነው ከጥበብ በመነጨ ገርነት* መሆኑን በመልካም ምግባሩ ያሳይ።