ሮም 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለማንም በክፉ ፋንታ ክፉ አትመልሱ።+ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርጉ። 1 ጢሞቴዎስ 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚህም በተጨማሪ እንዳይነቀፍና* በዲያብሎስ ወጥመድ ውስጥ እንዳይወድቅ በውጭ ባሉት* ሰዎች ዘንድ በመልካም የተመሠከረለት* ሊሆን ይገባል።+