ገላትያ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ወንድሞች፣ የተጠራችሁት ነፃ እንድትወጡ ነው፤ ብቻ ይህን ነፃነት የሥጋን ፍላጎት ለማርካት አትጠቀሙበት፤+ ይልቁንም አንዳችሁ ሌላውን በፍቅር አገልግሉ።+