1 ቆሮንቶስ 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንቺ ሚስት፣ ባልሽን ታድኚው እንደሆነ ምን ታውቂያለሽ?+ ወይስ አንተ ባል፣ ሚስትህን ታድን እንደሆነ ምን ታውቃለህ?