ማቴዎስ 17:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በፊታቸውም ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሐይ አበራ፤ ልብሱም እንደ ብርሃን አንጸባረቀ።*+ ማርቆስ 9:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ኢየሱስ ከስድስት ቀን በኋላ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ብቻ ይዞ ወደ አንድ ረጅም ተራራ ወጣ። በፊታቸውም ተለወጠ፤+ ሉቃስ 9:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እየጸለየም ሳለ የፊቱ መልክ ተለወጠ፤ ልብሱም ነጭ ሆኖ አንጸባረቀ።