ዘፀአት 22:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 “አምላክን አትራገም፤+ በሕዝብህ መካከል ያለውን አለቃም* አትራገም።+ ይሁዳ 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ያም ሆኖ ግን እነዚህ ሕልም አላሚዎች ሥጋን ያረክሳሉ፤ ሥልጣንን ይንቃሉ፤ የተከበሩትንም ይሳደባሉ።+