-
ዘኁልቁ 22:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ከዚያም ይሖዋ የበለዓምን ዓይኖች ገለጠ፤+ እሱም የይሖዋ መልአክ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ ይዞ መንገዱ ላይ ቆሞ አየ። ወዲያውኑም በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደ።
-
-
ዘኁልቁ 22:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በዚህ ጊዜ በለዓም የይሖዋን መልአክ እንዲህ አለው፦ “ኃጢአት ሠርቻለሁ፤ ምክንያቱም አንተ እኔን ለማግኘት መንገድ ላይ እንደቆምክ አላወቅኩም ነበር። አሁንም ቢሆን መሄዴ ጥሩ መስሎ ካልታየህ እመለሳለሁ።”
-
-
ዘኁልቁ 31:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከተገደሉትም መካከል ኤዊ፣ ራቄም፣ ጹር፣ ሁር እና ረባ የተባሉት አምስቱ የምድያም ነገሥታት ይገኙበታል። እንዲሁም የቢዖርን ልጅ በለዓምን+ በሰይፍ ገደሉ።
-