ዘኁልቁ 22:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በመጨረሻም ይሖዋ አህያዋ እንድትናገር አደረገ፤*+ እሷም በለዓምን “ሦስት ጊዜ እንዲህ የመታኸኝ ምን አድርጌህ ነው?”+ አለችው።