ዮሐንስ 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብቸኛው* እውነተኛ አምላክ+ የሆንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ*+ የዘላለም ሕይወት+ ነው። ዕብራውያን 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጠንካራ ምግብ ግን ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር መለየት እንዲችሉ የማስተዋል ችሎታቸውን በማሠራት ላሠለጠኑ* ጎልማሳ ሰዎች ነው።