ይሁዳ 17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እናንተ ግን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የነገሯችሁን ቃል* አስታውሱ፤ 18 እነሱ “በመጨረሻው ዘመን መጥፎ ምኞታቸውን የሚከተሉ ዘባቾች ይነሳሉ” ይሏችሁ ነበር።+
17 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እናንተ ግን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የነገሯችሁን ቃል* አስታውሱ፤ 18 እነሱ “በመጨረሻው ዘመን መጥፎ ምኞታቸውን የሚከተሉ ዘባቾች ይነሳሉ” ይሏችሁ ነበር።+