ሕዝቅኤል 12:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ምድር ‘ዘመኑ አልፏል፤ ራእይም ሁሉ መና ቀርቷል’ የምትሉት ይህ አባባል ምንድን ነው?+ ሕዝቅኤል 12:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ሰዎች* ‘እሱ የሚያየው ራእይ የሚፈጸመው ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው፤ ትንቢት የሚናገረውም በጣም ሩቅ ስለሆነ ጊዜ ነው’ ይላሉ።+