ዘፍጥረት 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚያም አምላክ “በውኃዎቹ መካከል ጠፈር+ ይሁን፣ ውኃዎቹም ከውኃዎቹ ይከፈሉ” አለ።+ ዘፍጥረት 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በመቀጠልም አምላክ “ከሰማያት በታች ያሉት ውኃዎች አንድ ቦታ ላይ ይሰብሰቡና ደረቁ መሬት ይገለጥ” አለ።+ እንዳለውም ሆነ።