ዕንባቆም 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ገና ይጠብቃልና፤ወደ ፍጻሜውም ይቸኩላል፤ ደግሞም አይዋሽም። ቢዘገይ* እንኳ በተስፋ ጠብቀው!*+ ያላንዳች ጥርጥር ይፈጸማልና። ራእዩ አይዘገይም!
3 ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ገና ይጠብቃልና፤ወደ ፍጻሜውም ይቸኩላል፤ ደግሞም አይዋሽም። ቢዘገይ* እንኳ በተስፋ ጠብቀው!*+ ያላንዳች ጥርጥር ይፈጸማልና። ራእዩ አይዘገይም!