ኢዩኤል 2:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ታላቁና የሚያስፈራው የይሖዋ ቀን+ ከመምጣቱ በፊትፀሐይ ወደ ጨለማ፣ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።+ ሶፎንያስ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ታላቁ የይሖዋ ቀን ቅርብ ነው!+ ቅርብ ነው፤ ደግሞም በፍጥነት እየቀረበ ነው!*+ የይሖዋ ቀን ድምፅ አስፈሪ* ነው።+ በዚያ ተዋጊው ይጮኻል።+