ኢሳይያስ 11:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለችግረኞች በትክክል* ይፈርዳል፤በምድር ላሉ የዋሆች ጥቅም ሲል ሌሎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይወቅሳል። በአፉም በትር ምድርን ይመታል፤+በከንፈሩም እስትንፋስ* ክፉዎችን ይገድላል።+ 5 ጽድቅ የወገቡ መታጠቂያ፣ታማኝነትም የጎኑ መታጠቂያ ይሆናል።+
4 ለችግረኞች በትክክል* ይፈርዳል፤በምድር ላሉ የዋሆች ጥቅም ሲል ሌሎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይወቅሳል። በአፉም በትር ምድርን ይመታል፤+በከንፈሩም እስትንፋስ* ክፉዎችን ይገድላል።+ 5 ጽድቅ የወገቡ መታጠቂያ፣ታማኝነትም የጎኑ መታጠቂያ ይሆናል።+