-
ዮሐንስ 21:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ስለ እነዚህ ነገሮች የሚመሠክረውና እነዚህን ነገሮች የጻፈው ይህ ደቀ መዝሙር ነው፤+ እሱ የሚሰጠው ምሥክርነትም እውነት እንደሆነ እናውቃለን።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 2:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ይህን ኢየሱስን አምላክ ከሞት አስነሳው፤ እኛ ሁላችንም ለዚህ ነገር ምሥክሮች ነን።+
-