ሮም 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ በይፋ ብትናገር+ እንዲሁም አምላክ ከሞት እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና።