1 ዮሐንስ 2:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ወልድን የሚክድ ሁሉ በአብ ዘንድም ተቀባይነት የለውም።+ ወልድን አምኖ የሚቀበል ሁሉ+ ግን በአብም ዘንድ ተቀባይነት አለው።+ 24 በእናንተ በኩል ግን ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ ይኑር።+ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ የሚኖር ከሆነ እናንተም ከወልድና ከአብ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ትኖራላችሁ።
23 ወልድን የሚክድ ሁሉ በአብ ዘንድም ተቀባይነት የለውም።+ ወልድን አምኖ የሚቀበል ሁሉ+ ግን በአብም ዘንድ ተቀባይነት አለው።+ 24 በእናንተ በኩል ግን ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ ይኑር።+ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በልባችሁ የሚኖር ከሆነ እናንተም ከወልድና ከአብ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ትኖራላችሁ።