ማቴዎስ 13:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አንድ ሰው የመንግሥቱን ቃል ሰምቶ የማያስተውል ከሆነ ክፉው+ መጥቶ በልቡ ውስጥ የተዘራውን ዘር ይነጥቀዋል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ዘር ይህ ነው።+ ሉቃስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚያም እንዲህ አለው፦ “ይህ ሁሉ ሥልጣንና የእነዚህ መንግሥታት ክብር ተሰጥቶኛል፤+ እኔ ደግሞ ለፈለግኩት መስጠት ስለምችል ለአንተ እሰጥሃለሁ። ዮሐንስ 12:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይህ ዓለም የሚፈረድበት ጊዜ አሁን ነው፤ የዚህ ዓለም ገዢ+ አሁን ይባረራል።+