2 ተሰሎንቄ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እርግጥ ሚስጥራዊ የሆነው ይህ ዓመፅ አሁንም እየሠራ ነው፤+ ሆኖም ሚስጥር ሆኖ የሚቆየው አሁን አግዶት ያለው ነገር ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነው። 2 ዮሐንስ 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን+ አምነው የማይቀበሉ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ወጥተዋልና።+ እንዲህ ያለ ሰው አሳችና ፀረ ክርስቶስ ነው።+ ይሁዳ 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይህን ያደረግኩት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረላቸው አንዳንድ ሰዎች ሾልከው ስለገቡ ነው፤ እነዚህ ሰዎች ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው፣ በአምላካችን ጸጋ እያሳበቡ ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ የሚፈጽሙ እንዲሁም የዋጀንንና እሱ ብቻ ጌታችን* የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚክዱ ናቸው።+
4 ይህን ያደረግኩት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረላቸው አንዳንድ ሰዎች ሾልከው ስለገቡ ነው፤ እነዚህ ሰዎች ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው፣ በአምላካችን ጸጋ እያሳበቡ ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ የሚፈጽሙ እንዲሁም የዋጀንንና እሱ ብቻ ጌታችን* የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚክዱ ናቸው።+