2 ቆሮንቶስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሁንና እኛም ሆን እናንተ የክርስቶስ ለመሆናችን ዋስትና የሰጠንና የቀባን አምላክ ነው።+ 1 ዮሐንስ 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እናንተ ግን ቅዱስ ከሆነው ከእሱ የመንፈስ ቅብዓት አግኝታችኋል፤+ ደግሞም ሁላችሁም እውቀት አላችሁ።