1 ዮሐንስ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከአምላክ የተወለደ ሁሉ በኃጢአት ጎዳና እንደማይመላለስ እናውቃለን፤ ይልቁንም ከአምላክ የተወለደው* ይጠብቀዋል፤ ክፉውም* ምንም ሊያደርገው አይችልም።+