ያዕቆብ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሆኖም ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ+ እንጂ የውሸት ምክንያት እያቀረባችሁ ራሳችሁን በማታለል ሰሚዎች ብቻ አትሁኑ። ያዕቆብ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ በሥራ ያልተደገፈ እምነትም በራሱ የሞተ ነው።+