ራእይ 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መልአኩም እንዲህ አለኝ፦ “እነዚህ ቃላት አስተማማኝና* እውነት ናቸው፤+ አዎ፣ ነቢያት በመንፈስ መሪነት እንዲናገሩ የሚያደርገው ይሖዋ* አምላክ፣+ በቅርብ ጊዜ ውስጥ መፈጸም ያለባቸውን ነገሮች ለባሪያዎቹ ለማሳየት መልአኩን ልኳል።
6 መልአኩም እንዲህ አለኝ፦ “እነዚህ ቃላት አስተማማኝና* እውነት ናቸው፤+ አዎ፣ ነቢያት በመንፈስ መሪነት እንዲናገሩ የሚያደርገው ይሖዋ* አምላክ፣+ በቅርብ ጊዜ ውስጥ መፈጸም ያለባቸውን ነገሮች ለባሪያዎቹ ለማሳየት መልአኩን ልኳል።