2 ዮሐንስ 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከልጆችሽ መካከል አንዳንዶቹ ከአብ በተቀበልነው ትእዛዝ መሠረት በእውነት እየተመላለሱ መሆናቸውን ስላወቅኩ እጅግ ደስ ብሎኛል።+