ሮም 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በወንድማማች ፍቅር እርስ በርሳችሁ ከልብ ተዋደዱ። አንዳችሁ ሌላውን ለማክበር ቀዳሚ ሁኑ።*+ ፊልጵስዩስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሌሎች ከእናንተ እንደሚበልጡ በትሕትና አስቡ+ እንጂ በጠበኝነት መንፈስ+ ወይም በትምክህተኝነት+ ምንም ነገር አታድርጉ፤ ዕብራውያን 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ተግተው ስለሚጠብቋችሁና* ይህን በተመለከተ ስሌት ስለሚያቀርቡ+ በመካከላችሁ ሆነው አመራር ለሚሰጧችሁ ታዘዙ+ እንዲሁም ተገዙ፤+ ይህን የምታደርጉት ሥራቸውን በደስታ እንጂ በሐዘን እንዳያከናውኑ ነው፤ አለዚያ ሥራቸውን የሚያከናውኑት በሐዘን ይሆናል፤ ይህ ደግሞ እናንተን ይጎዳችኋል።
17 ተግተው ስለሚጠብቋችሁና* ይህን በተመለከተ ስሌት ስለሚያቀርቡ+ በመካከላችሁ ሆነው አመራር ለሚሰጧችሁ ታዘዙ+ እንዲሁም ተገዙ፤+ ይህን የምታደርጉት ሥራቸውን በደስታ እንጂ በሐዘን እንዳያከናውኑ ነው፤ አለዚያ ሥራቸውን የሚያከናውኑት በሐዘን ይሆናል፤ ይህ ደግሞ እናንተን ይጎዳችኋል።