ማቴዎስ 13:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 ይህ የአናጺው ልጅ አይደለም?+ እናቱስ ማርያም አይደለችም? ወንድሞቹስ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ አይደሉም?+ ማርቆስ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይህ አናጺው+ የማርያም ልጅ+ እንዲሁም የያዕቆብ፣+ የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን ወንድም+ አይደለም? እህቶቹስ የሚኖሩት ከእኛው ጋር አይደለም?” ከዚህም የተነሳ ተሰናከሉበት። ገላትያ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንዲሁም እንደ ዓምድ የሚታዩት ያዕቆብ፣+ ኬፋና* ዮሐንስ የተሰጠኝን ጸጋ በተረዱ ጊዜ+ እነሱ ወደተገረዙት እኛ ደግሞ ወደ አሕዛብ እንድንሄድ ለእኔና ለበርናባስ+ ቀኝ እጃቸውን በመስጠት አጋርነታቸውን* ገለጹልን። ያዕቆብ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የአምላክና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የሆነው ያዕቆብ፣+ በየቦታው ለተበተኑት ለ12ቱ ነገዶች፦ ሰላምታ ይድረሳችሁ!
3 ይህ አናጺው+ የማርያም ልጅ+ እንዲሁም የያዕቆብ፣+ የዮሴፍ፣ የይሁዳና የስምዖን ወንድም+ አይደለም? እህቶቹስ የሚኖሩት ከእኛው ጋር አይደለም?” ከዚህም የተነሳ ተሰናከሉበት።
9 እንዲሁም እንደ ዓምድ የሚታዩት ያዕቆብ፣+ ኬፋና* ዮሐንስ የተሰጠኝን ጸጋ በተረዱ ጊዜ+ እነሱ ወደተገረዙት እኛ ደግሞ ወደ አሕዛብ እንድንሄድ ለእኔና ለበርናባስ+ ቀኝ እጃቸውን በመስጠት አጋርነታቸውን* ገለጹልን።