2 ጴጥሮስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሁንና መላእክት፣ ከእነሱ የላቀ ብርታትና ኃይል ያላቸው ቢሆንም ለይሖዋ* ካላቸው አክብሮት የተነሳ* ሐሰተኛ አስተማሪዎቹን በመስደብ አልነቀፏቸውም።+