2 ጴጥሮስ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በከንቱ ጉራ ይነዛሉ። በተሳሳተ ጎዳና ከሚመላለሱት መካከል በቅርቡ ያመለጡትን ሰዎች የሥጋ ምኞቶቻቸውን በመቀስቀስና+ ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅበት ድርጊት በመፈጸም* ያማልሏቸዋል።+
18 በከንቱ ጉራ ይነዛሉ። በተሳሳተ ጎዳና ከሚመላለሱት መካከል በቅርቡ ያመለጡትን ሰዎች የሥጋ ምኞቶቻቸውን በመቀስቀስና+ ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅበት ድርጊት በመፈጸም* ያማልሏቸዋል።+