ዮሐንስ 6:69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 69 አንተ የአምላክ ቅዱስ አገልጋይ እንደሆንክ አምነናል፤ ደግሞም አውቀናል።”+ ዕብራውያን 7:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እኛ የሚያስፈልገን ታማኝ፣ ቅን የሆነ፣ ያልረከሰ፣+ ከኃጢአተኞች የተለየና ከሰማያት በላይ ከፍ ያለ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ነው።+