ራእይ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም አየሁ፤ እነሆ፣ በጉ+ በጽዮን ተራራ+ ላይ ቆሟል፤ ከእሱም ጋር የእሱ ስምና የአባቱ ስም+ በግንባራቸው ላይ የተጻፈባቸው 144,000+ ነበሩ። ራእይ 19:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዓይኖቹ የእሳት ነበልባል ናቸው፤+ በራሱም ላይ ብዙ ዘውዶች አሉ። ከራሱ በቀር ማንም የማያውቀው ስም ተጽፎበታል፤