ራእይ 2:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “‘ስለዚህ ከየት እንደወደቅክ አስታውስ፤ ንስሐም ግባ፤+ ቀድሞ ታደርገው የነበረውንም ነገር አድርግ። አለዚያ እመጣብሃለሁ፤ ንስሐ ካልገባህ+ መቅረዝህን+ ከስፍራው አነሳዋለሁ። ራእይ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ስለዚህ የተቀበልከውንና የሰማኸውን ምንጊዜም አስብ፤ እንዲሁም ዘወትር ጠብቀው፤ ንስሐም ግባ።+ ካልነቃህ ግን እንደ ሌባ እመጣለሁ፤+ በየትኛው ሰዓት ከተፍ እንደምልብህም ፈጽሞ አታውቅም።+
5 “‘ስለዚህ ከየት እንደወደቅክ አስታውስ፤ ንስሐም ግባ፤+ ቀድሞ ታደርገው የነበረውንም ነገር አድርግ። አለዚያ እመጣብሃለሁ፤ ንስሐ ካልገባህ+ መቅረዝህን+ ከስፍራው አነሳዋለሁ።
3 ስለዚህ የተቀበልከውንና የሰማኸውን ምንጊዜም አስብ፤ እንዲሁም ዘወትር ጠብቀው፤ ንስሐም ግባ።+ ካልነቃህ ግን እንደ ሌባ እመጣለሁ፤+ በየትኛው ሰዓት ከተፍ እንደምልብህም ፈጽሞ አታውቅም።+