1 ዮሐንስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከእሱ የሰማነውና ለእናንተ የምናሳውቀው መልእክት ይህ ነው፦ አምላክ ብርሃን ነው፤+ በእሱም ዘንድ* ጨለማ ፈጽሞ የለም።