ኢዮብ 39:9-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የዱር በሬ አንተን ለማገልገል ፈቃደኛ ነው?+ በጋጣህ ውስጥ ያድራል? 10 የዱር በሬ ትልም እንዲያወጣልህ ልትጠምደው ትችላለህ?ወይስ እየተከተለህ ሸለቆውን ያርሳል?* 11 በብርቱ ጉልበቱ ትታመናለህ?ደግሞስ ከባዱን ሥራህን እንዲሠራልህ ታደርጋለህ? ራእይ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሁለተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ ሁለተኛው ሕያው ፍጡር+ “ና!” ሲል ሰማሁ።
9 የዱር በሬ አንተን ለማገልገል ፈቃደኛ ነው?+ በጋጣህ ውስጥ ያድራል? 10 የዱር በሬ ትልም እንዲያወጣልህ ልትጠምደው ትችላለህ?ወይስ እየተከተለህ ሸለቆውን ያርሳል?* 11 በብርቱ ጉልበቱ ትታመናለህ?ደግሞስ ከባዱን ሥራህን እንዲሠራልህ ታደርጋለህ?