ዮሐንስ 19:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ኢየሱስ የኮመጠጠውን ወይን ጠጅ ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!”+ አለ፤ ራሱንም ዘንበል አድርጎ መንፈሱን ሰጠ።*+