ራእይ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት “አሜን!” ይሉ ነበር፤ ሽማግሌዎቹም ተደፍተው ሰገዱ። ራእይ 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ደግሞም 24ቱ ሽማግሌዎችና+ አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት+ ተደፍተው በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው አምላክ ሰገዱ፤ እንዲሁም “አሜን! ያህን አወድሱ!”* አሉ።+