2 ቆሮንቶስ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በተጨማሪም በማኅተሙ ያተመን+ ሲሆን ወደፊት ለሚመጣውም ነገር ማረጋገጫ* ሰጥቶናል፤ ይህም በልባችን ውስጥ ያለው መንፈስ ነው።+ ኤፌሶን 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሁንና እናንተም የእውነትን ቃል ማለትም ስለ መዳናችሁ የሚገልጸውን ምሥራች ከሰማችሁ በኋላ በእሱ ተስፋ አድርጋችኋል። ካመናችሁ በኋላ በእሱ አማካኝነት፣ ቃል በተገባው መንፈስ ቅዱስ ታትማችኋል፤+ ኤፌሶን 4:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በተጨማሪም በቤዛው ነፃ ለምትወጡበት+ ቀን የታተማችሁበትን+ የአምላክን ቅዱስ መንፈስ አታሳዝኑ።+
13 ይሁንና እናንተም የእውነትን ቃል ማለትም ስለ መዳናችሁ የሚገልጸውን ምሥራች ከሰማችሁ በኋላ በእሱ ተስፋ አድርጋችኋል። ካመናችሁ በኋላ በእሱ አማካኝነት፣ ቃል በተገባው መንፈስ ቅዱስ ታትማችኋል፤+