-
ሮም 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሁን እንጂ የአምላክ ቃል ከንቱ ሆኖ ቀርቷል ማለት አይደለም። ከእስራኤል የተወለደ ሁሉ በእርግጥ “እስራኤል” አይደለምና።+
-
-
ራእይ 21:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ትልቅና ረጅም የግንብ አጥር እንዲሁም 12 በሮች ነበሯት፤ በበሮቹም ላይ 12 መላእክት ነበሩ፤ የ12ቱም የእስራኤል ልጆች ነገዶች ስም በበሮቹ ላይ ተቀርጾ ነበር።
-