ራእይ 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስድስተኛው መልአክ+ መለከቱን ነፋ።+ ደግሞም በአምላክ ፊት ካለው የወርቅ መሠዊያ+ ቀንዶች የወጣ አንድ ድምፅ ሰማሁ፤