መዝሙር 141:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጸሎቴ በአንተ ፊት እንደተዘጋጀ ዕጣን ይሁን፤+የተዘረጉት እጆቼ ምሽት ላይ እንደሚቀርብ የእህል መባ ይሁኑ።+ ሉቃስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ዕጣን በሚቀርብበትም ሰዓት ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ሆነው ይጸልዩ ነበር።