ራእይ 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እሱም የትዕቢት ቃል የሚናገርበትና አምላክን የሚሳደብበት አፍ ተሰጠው፤ ደግሞም ለ42 ወር የፈለገውን እንዲያደርግ ሥልጣን ተሰጠው።+