ራእይ 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ እጅግ ተቆጥቶ የአምላክን ትእዛዛት የሚጠብቁትንና ስለ ኢየሱስ የመመሥከር ሥራ+ የተሰጣቸውን ከዘሯ+ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ። ራእይ 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ቅዱሳኑን እንዲዋጋና ድል እንዲያደርጋቸው ተፈቀደለት፤+ ደግሞም በነገድ፣ በሕዝብ፣ በቋንቋና በብሔር ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።