1 ዮሐንስ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አባቶች ሆይ፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ያለውን እሱን ስላወቃችሁት ነው። እናንተ ወጣት ወንዶች፣ የምጽፍላችሁ ጠንካሮች ስለሆናችሁ፣+ የአምላክ ቃል በልባችሁ ስለሚኖርና+ ክፉውን ስላሸነፋችሁት ነው።+
14 አባቶች ሆይ፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ያለውን እሱን ስላወቃችሁት ነው። እናንተ ወጣት ወንዶች፣ የምጽፍላችሁ ጠንካሮች ስለሆናችሁ፣+ የአምላክ ቃል በልባችሁ ስለሚኖርና+ ክፉውን ስላሸነፋችሁት ነው።+